Wednesday, 31 July 2013

A 5 billion dollar baby Semhal Meles: Is she Ethiopia’s version of Imelda Marcos?

July 31, 2013

The Horn Times opinion July 31 2013
by Getahune Bekele, South Africa

“Doesn’t the fight for survival also justify swindle and theft? In self-defense anything goes.” Former Philippines first lady Imelda Marcos.
A 5 billion dollar baby Semhal Meles
“The amount I earn is well known. My riches, my most prized possessions are my books.” The late Ethiopian ruler Meles Zenawi Asres.
Semhal Meles Zenawi is known in Ethiopia for her lavish and jet-setting lifestyle. She starts her morning off with delicious breakfast different to her late father’s steak and scrambled eggs accompanied by heavily spiced red tea, strong enough to remove paint.
The lady always looks for best nourishment. Her Holland trained eunuch private chef from Adigrat knows how to make challah French toast and cast iron waffles but the billionaire princess prefers a bowl of vegetal touch traditional soup, with four boiled eggs and roasted red pepper swimming in it.
Then Queen Marie Antoinette’s breakfast would be washed down with her favorite single malt whiskey known as the 10 year old Ardbeg, which delivers flavors of cooked apples, orange marmalade, clove and cinnamon, set against smoke and vanilla.

Tuesday, 30 July 2013

ጴጥሮሳዊነት (ፕ/ር መሰፍን ወልደማርያም)


July 30, 2013

ቀደም ሲል « እግዚአብሔርና እኛ» በሚለው ርዕስ ስር የተነገረውን አንዳንድ ሰዎች ሌላ ትርጉም በመስጠት ጸረ ሃይማኖት ሊያስመስሉት ይሞክሩ ይሆናል። አይደለም ። እንዲያውም ሃይማኖትንና ሃይማኖተኛነትን የሚያጸና ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም ዓይነት ሃይማኖት ቢኖረው ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅርና በእግዚአብሔርም ላይ ያለው እምነት ብርቱ ነው። ይህንን ከመገንዘብ የተነሳና በዚያው ፍቅርና እምነት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ በምንም መንገድ ጸረ ሃይማኖት መስሎ ሊታይ አይገባም።
Prof. Mesfin Woldemariam
ችግሩ ሌላ ነው። ችግሩ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመንፈሳዊ ተግባርና ኃላፊነት የሚያበቃ ሁኔታ አለመኖርና ወደፍጹምነት የሚጠጋ የመንፈሳዊነት ድርቀት ነው። እ.አ.አ. በ1977 ዓ.ም. ጉለሌ በሚገኘው የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለካቶሊክ ሚስዮናውያን ንግግር እንዳደርግ ተጠይቄ የኅብረተሰባችን የመንፈስ ውድቀት (ክስረት) በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ተናግሬ ነበር። በዚያ ንግግር ውስጥ የሚከተለው በከፊል ይገኝበት ነበር።
በየቀኑ የጭካኔ ወሬ እንሰማለን። ወጣቱ ለወደፊት መዘጋጀቱን ትቶ፤ ክፉኛ ለሁለት ተከፍሎ እርስበርሱ ለመጫረስ ተነሥቶአል። ለበለጠ ግድያና መጨራረስ ጩኸት እንሰማለን፤ የእናቶችና የሚስቶችን ጩኸት እንሰማለን፤ የሐዘን ልብሳቸውንም እናያለን። የሞትን አደጋ በየአቅጣጫው እናያለን። የፍቅርን አለመኖር እንሰማለን፤ እናያለን፤ የተስፋን አለመኖር እንሰማለን፤ እናያለን። ንዴትን እናያለን፤ እንሰማለን፤ ተስፋቢስነትን እንሰማለን፤ እናያለን፤ ሐዘንን እንሰማለን፤ እናያለን። ከዚህም በላይ ንዴቱም ተስፋቢስነቱም ሐዘኑም ይሰማናል። ሕይወት አጠራጣሪና በቀላሉ የሚጠፋ ሆኖአል። እንሰማለን፤ እናያለን፤ እናያለን፤ እንሰማለን። ምንም አናደርግም። ይህ ምንም ያለማድረግ ውሳኔና ይህ በኅብረተሰቡ ኑሮ ውስጥ ያገባኛል የሚል ስሜት መጥፋት ግልጽ የሆኑ የወላጆችን፤ የአስተማሪዎችንና የሃይማኖት መሪዎችን የመንፈስ ውድቀት የሚያመለክቱ ናቸው። ለግፍ፤ ለበደልና ለጥቃት እንድንገብር፤ ግፍን በደልንና ጥቃትን አየሰማንና እያየን ምንም እንዳናደርግ የሚያደርገን ምንድን ነው?

Ethiopia Ranked 2nd: 10 Poorest Countries in The World

July 30, 2013

You probably heard that Ethiopia has been a fast growing economy in the content recording very high growth rate not just in Africa but the world as well. Yet the new measurement known as the Multidimensional Poverty Index, or MPI, that will replace the Human Poverty index in the United Nations’ annual Human Development Report says that Ethiopia has the second highest percentage of people who are MPI poor in the world, with only the west African nation of Niger fairing worse. This comes as more international analysts have also began to question the accuracy of the Meles government’s double digit economic growth claims and similar disputed government statistics referred by institutions like the IMF.
  1. Niger
  2. Ethiopia
  3. Mali
  4. Burkina Faso
  5. Burundi
  6. Somalia
  7. Central African Republic
  8. Liberia
  9. Guinea
  10. Sierra Leone

What is the MPI?

People living in poverty are affected by more than just income. The Multidimensional Poverty Index (MPI) complements a traditional focus on income to reflect the deprivations that a poor person faces all at once with respect to education, health and living standard. It assesses poverty at the individual level, with poor persons being those who are multiply deprived, and the extent of their poverty being measured by the range of their deprivations.
You probably heard that Ethiopia has been a fast growing economy
The MPI can be used to create a vivid picture of people living in poverty, both across countries, regions and the world and within countries by ethnic group, urban/rural location, or other key household characteristics. It is the first international measure of its kind, and offers an essential complement to income poverty measures because it measures deprivations directly. The MPI can be used as an analytical tool to identify the most vulnerable people, show aspects in which they are deprived and help to reveal the interconnections among deprivations.

“ጴጥሮስ ያቺን” ቃል!


abunepetros1


ፋሺስቶች ያገራችንን አርበኞች ሽፍታ ቢሏቸው እውነት እንዳይመስላችሁ፡፡ ሸፍታ ማለት ያለ አገሩ መጥቶ የሰውን አገር የሚወር ይህ በመካከላችሁ መጥቶ የቆመ አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለእርሱ እንዳይገዛ ውጉዝ ነው፡፡ የኢትዮጵያ መሬት እንዳትቀበለው የተገዘተች ትሁን፡፡” አቡነ ጴጥሮስ፡፡
ዛሬ ሐምሌ 22 ቀን ጀግናው ሰማዕት አቡነ ጴጥሮስ በግፍ የተገደሉበት ቀን ነው፡፡ እኒህ ታላቅ አባት ለሰማዕትነት ያበቃቸው ዋናው ምክንያት በወቅቱ ለተጠየቁት ቀላል ለሚመስል ጥያቄ “ቃሌን አልክድም” ብለው በመቆማቸው ነበር፡፡
ፋሺስት ኢጣሊያ አገራችንን ወርሮ ሕዝቡን ባስጨነቀ ጊዜ አቡነ ጴጥሮስ ከአርበኛው ጋር በመቆም የጣሊያንን ሠራዊት በድፍረት ሲቃወሙና አርበኛውንም ሲደግፉ ቆይተዋል፡፡ ሆኖም ከጊዜያት በኋላ በፋሺስቶች ቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ጣሊያኖች ራሳቸው በሰየሟቸው ዳኞች ፊት አቡኑን ለፍርድ በማቅረብ ከላይ ሲታይ በጣም ቀላል የሚመስል ጥያቄ ያቀርቡላቸዋል፡፡ የጥያቄው ዓላማ አቡኑን የጣሊያን ተገዢ ለማድረግ ብቻ ሳይሆን በወቅቱ የነበረውን ሕዝባዊ ዓመጽ ለማብረድ ቢቻልም ደግሞ የብዙሃኑን ድጋፍ ለማግኘት የታሰበበት ነበር፡፡
ስለዚህም የግራዚያኒ ዳኞች አቡነ ጴጥሮስን ለፍርድ ባቀረቧቸው ጊዜ የጠየቋቸው “ሊቀጳጳሱ አቡነ ቄርሎስ እንዲሁም ሌሎች የጣሊያንን የበላይነት ተቀብለዋል፤ እርስዎም እንዲሁ ተቀብለው ሌሎችም እንዲቀበሉ ቢያደርጉ ይሻላል፤ ብቻዎን ማመጽ ምንም አይሰራልዎትም፤ ይህንን ቢያደርጉ ምን ይመስልዎታል …” የሚል እንድምታ ነበረው፡፡ … አቡኑም “ከመሞት መሰንበት” በማለት የቀረበላቸውን ምክር አዘል አስተያየት መቀበል አላቃታቸውም፡፡ ሆኖም ለእምነታቸውና ለሕዝባቸው የገቡትን ቃል ከሚክዱ ሞትን እንደሚመርጡ በድፍረት ለዳኞቹ መለሱላቸው፤ እንዲህም አሉ፤
“አቡነ ቄርሎስ ግብጻዊ ናቸው፤ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን የሚገዳቸው ነገር የለም፡፡ እኔ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ … ስለ አገሬና ስለ ቤተክርስቲያኔ እቆረቆራለሁ … እኔን ለመግደል እንደወሰናችሁ አውቃለሁ፡፡ በእኔ ላይ የፈለጋችሁትን አድርጉ” የሚል ነበር፡፡ (ጳውሎስ ኞኞ “የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት” አ.አ. 1980፤ ገጽ 157)
ረቡዕ ሐምሌ 22 ቀን 1928ዓም (July 29, 1936) አቡነ ጴጥሮስ ከፊት ለፊታቸው የተደገነውን የጣሊያንን መትረየስ ሳይፈሩ ከመገደላቸው ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የሚከተለውን በመናገር የመጨረሻ ቃላቸውን ሰጡ፡፡

Hana’s 12-year-old brother Emanuel testifies: Ethiopian Kid Punished to Death

July 30, 2013

Child testifies about beatings, neglect from adoptive parents

MOUNT VERNON, Wash — The Sedro-Woolley parents accused abusing their adopted daughter to death listened to damaging court testimony on Monday from their adopted son.
Less than three years after arriving in Sedro-Woolley from Ethiopia, Hana Williams was dead. Her adoptive parents, Carri and Larry Williams, were charged with abusing the teen to death.
On Monday, Hana’s 12-year-old brother Emanuel took the stand to recount the horrors he said he and his sister had to live with.
Through an interpreter, Emanuel described being repeatedly beaten and punished with a water hose.
“They would beat me very hard,” he said.
Hana died in May 2012, and prosecutors say Larry and Carri Williams starved, beat and neglected the girl. The day she died, they allegedly banished her to the back yard on a rainy, 40-degree day.
The Sedro-Woolley parents accused abusing their adopted daughter
Hana
Prosecutors say Hana didn’t have enough clothing and lost consciousness in the mud. Carri Williams told a 911 operator she thought Hana killed herself.
“She’s been throwing herself all around and then she collapsed,” she said.
The parents are now accused of homicide-by-abuse.
“It was the same for my sister,” Emanuel said. “The father would use a beating stick to beat us.”
Emanuel said the beatings got worse over time, telling the jurors his parents often punished the kids outside with a water hose.
“If we wet bed, peed the bed, they would use a water hose all over us, spray our bodies,” he said.

Monday, 29 July 2013

Power Africa? Empower Africans!

July 28, 2013

Power, power, power…
When President Obama recently visited Africa, he announced a “Power Africa” initiative.  In his Cape Town University speech, he proclaimed,  “I am proud to announce a new initiative. We’ve been dealing with agriculture.  We’ve been dealing with health. Now we’re going to talk about power: Power Africa, a new initiative that will double access to power in sub-Saharan Africa. Double it.  We’re going to start by investing $7 billion in U.S. government resources. We’re going to partner with the private sector, who themselves have committed more than $9 billion in investment.”
In the speech, President Obama used the word “power” 21 times in a variety of contexts. He philosophized about “power that comes from acting on our ideals” and the  “power of human beings to affect change”. He urged Africans to act “through the power of your example”. He encouraged support for programs “that empower women”. He mildly chided “those in power who make arguments to distract people from their own abuses.”
He puzzled over “what it will take to empower individual Africans” and enable Africans to have the “power to feed themselves.” He pleaded for “unleashing the power of entrepreneurship and market” and the creation of “partnership that empowers Africans.” He spoke about “the power to prevent illness and care for the sick” and “the power to connect their people to the promise of the 21st century.”

የዘመኑ መንፈስ (በእውቀቱ ስዩም)

July 29, 2013


በእውቀቱ ስዩም
ባገራችን ባሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀል፣ከሁሉ በላይ ደግሞ ብርቱ ችግርህን የምትደፈድፍበት የመስዋእት በግ ይኖርሀል፡፡
ሃይማኖቶች ምእመናንን ብቻ ሳይሆን መናፍቃንንም ያፈራሉ፡፡ብሄርተኞች በስሜት የሚነድደውን ምእመን ብቻ ሳይሆን የኔ ቢጤውን መነፍቅም እንደሚያፈሩ አንርሳ፡፡በነገራችን ላይ ሃይማኖትን መካድ ማለት ሃይማኖት የሚያነሳቸውን አብይ ጥያቄዎች መካድ ማለት አይደለም፡፡እንዲሁም፣ ብሄርተኝነትን መካድ ማለት የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች ህልውና መካድ ማለት አይደለም፡፡በዚህ ጉዳይ ፣መናፍቅ መሆን ማለት፣ የብሄርተኛ ነቢያት ሰለ ጭቆና ስለ ነጻነት ብሎም ስለ ኢትዮጵያዊነት የሚያቀርቡትን አጉል እምነት መጠራጠር ማለት ነው፡፡
ከኢትዮጵያዊነት እንጀምር፡፡
ከዘመናችን የብሔርተኝነት ነቢያት አንዱ ጃዋር መሐመድ በቅርቡ ከእንቁ መጽሔት ጋር ባደረገው ቃለመጠይቅ ላይ ስለኢትዮጵያዊነት የሚከተለውን ይላል፡፡
‹‹…ኢትዮጵያን የመሠረታት የሶሰትዮሽ ጦርነት ግብግብ ነው፡፡በአማራው፣በኦሮሞው፣በትግሬው ግብግብ ውስጥ ወደ መጨረሻ ላይ በአመራር ስር የበላይነቱን የያዘው አማራው ነበር፡፡በዚህ የተነሳ አሁን የምናያት ኢትዮጵያ ማንነቷ በአማራ ባህላዊ ሥርጭት እና በአማራ ፖለቲካ የተገነባች ነች፡፡…የኢትዮጵያ አገራዊ ማንነት የምንለው የአማራ ባህላዊ ማንነት ነው››

Sunday, 28 July 2013

The implications of politicized education for academic freedom in Ethiopia

by Semahagn Gashu Abebe (PhD)

Irish Centre for Human Rights, National University of Ireland, Galway
Despite the formal recognition of fundamental human rights and freedoms under the 1995 Ethiopian constitution, freedom of association and expression have been seriously restricted in Ethiopia in the last few years. Particularly after the controversial general elections in 2005, the Ethiopian regime has used different pretexts to restrict freedom of association and expression. For instance, the regime passed a new charity law that prohibits local civil society groups from engaging in the promotion of human rights and democratic rights.1 In addition to this, the regime has enacted a sweeping Anti-Terrorism Law that targets political opponents, human rights activists and journalists. 2
Why has the country’s democratic transformation and protection of human rights deteriorated even by African standards? Many Western observers of the Ethiopian situation do not have a deep insight into the nature of the current regime and its ideology. Despite the problems posed by the absence of a democratic culture and the existence of poverty in the country, currently the most serious impediments to democratization and protection of human rights in Ethiopia are the leftist ideological tendencies of the ruling Ethiopian Revolutionary Democratic Front (EPRDF). Despite the party’s outward recognition of fundamental human rights and democratic values, it runs the country with leftist-oriented ideological principles that largely contradict the principles of freedom and democracy recognized under the constitution. One of the major ideological policies pursued by the regime is a revolutionary democracy that does not permit the existence of any independent institutions in the country or any real separation of powers, since all institutions of government are ideologically entrenched in the state apparatus. In addition, the political space has been further restricted in Ethiopia since the 2005 general election through the reinvention of the ‘developmental state model’. The model presupposes the wider role and competence of the government in controlling social, economic and political measures to realize economic prosperity.

Saturday, 27 July 2013

ሰበር ዜና፣ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ቤት በፖሊሶች እየተበረበረ ነው

July 27, 2013


ብርበራው ቀኑን ሙሉ እንደሚደረግ ታውቋል

በደቡብ ወሎ ዞን በሀይቅ ከተማ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ቤት ላይ ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ብርበራ እንደተጀመረ የዞኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡
የአንድነት ፓርቲ የወረባቡ ወረዳ ሰብሳቢ አቶ እድሪስ ሰኢድ ለፍኖተ ነፃነት እንዳስታወቁት ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ “የጦር መሳሪያ ሰውራችኋል” በሚል ፖሊሶችና ሚኒሻዎች በሀይቅ ከተማ ባሉ ከ16 በላይ በሚሆኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት መኖሪያ ቤት ውስጥ ብርበራ አካሂደዋል፡፡ ብርበራው ከተካሄደባቸው አመራሮች መሀከል አንዱ የሆኑት የወረዳው የአንድነት ፓርቲ የፋይናንስ ኃላፊ አቶ አራጌ ሑሴን ለሪፖርተራችን እንደገለፁት 5 ፖሊሶችና 1 ሚሊሻ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምረው መኖሪያ ቤታቸውን ፈትሸዋል፡፡ አቶ አራጌ ሁሴን አክለውም “እኔ ሰላማዊ ሰው ነኝ ምንም አታገኙም አልኳቸው፤እንዳልኩትም 2 ሰዓት የፈጀ ብርበራ አድርገውም አንዳች ሳያገኙ ወጥተዋል” በማለት ገልፀዋል፡፡
“ብርበራው መንግስት በአንድነት አባላት ቤት ውስጥ የጦር መሳሪያ አገኘሁ በሚል የተለመደ ድራማ ለመስራት እንደተዘጋጀ የሚያስረዳ ነው” ያሉት የአንድነት ፓርቲ የደቡብ ወሎ ዞን ሰብሳቢ አቶ ብስራት አቢ ኢህአዴግ የደቡብ ወሎ ህዝብ በግዳጅ አንድነት ፓርቲን እንዲያወግዝ በተለያዩ ከተሞች ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፎችን እንደጠራ አስረድተዋል፡፡ በአንድነት አባላት ቤት የሚደረገው ብርበራ እስከ ምሽት ሊቀጥል እንደሚችልም ለፍኖተ ነፃነት የደረሱ መረጃዎች አመላክተዋል፡፡

Houstonians show solidarity with Ethiopian-Muslims

July 27, 2013

Dula Abdu from Houston, Texas
The Ethiopian Muslims are paving the way by taking the risk
Ethiopians brazen the hot sun in Houston to show their solidarity with their Muslim brethren in Ethiopia, who have been standing up to the Woyanes every Friday for over a year. The Ethiopian regime arrested a number of Muslim leaders in an effort to silence them. Their protest stems from government attempt to appoint their leaders and to force them to follow a brand of Islam that the government prefers.
The Woyane’s hope to divide and conquer Muslim Ethiopians failed miserably. The motto of “united we stand and divided we fall” is abundantly clear among all Ethiopians, but for Muslims, it is part of the religion as observed by Malcolm X during his visit to Mecca.
Malcolm X said Islam is a religion that “erases from its society the race problem” and one that generates overwhelming spirit of true brotherhood as is practiced by people of all colors and races. During his visit to Mecca, he was able to eat from the same plate, drink from the same glass, and slept on the same rug – while praying to the same God – with fellows whose eyes were the bluest of blue, whose hair was the blondest of blond, and whose skin was the whitest of white. This was unknown to him in Jim Crow infested America then. He felt comfortable among white Muslims, among the black African Muslims of Nigeria, Sudan and Ghana.\

Dr. Wondimu says Semhal Meles deposits $5 billion

July 26, 2013

የመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011 ኣስገብታለች። ይህን ያሉት እንግሊዝ አገር እሚገኙት ምሁር እና የመንግስት ተቃዋሚ የሆኑት ዶክተር ወንድሙ መኮንን ናቸው። ዶክተር ወንድሙ የቼኩን ኮፒ አያይዘው ለእንግሊዝ ፓርላማ ሃውስ ኦፍ ኮመንስ አቅርበዋል። ሙሉውን እዚህ ያገኛሉ
Semehal Meles Zenawi, the daughter of the late Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi
Semehal Meles Zenawi, the daughter of the late Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi, “has deposited $5 billion in one of the banks in New York”, said Dr. Wondimu Mekonnen, an academic and opposition figure, during a recent presentation at the House of Commons in the U.K.
Celebrity Net Worth site said Meles Zenawi got a net worth of $3 billion.
Semehal Meles Zenawi, the daughter of the late Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi
Wondimu also showed and distributed to the members of the House who attended his presentation, what he called a “copy of the cheque of the money” she lodged.
Celebrity Net Worth site said Meles Zenawi got a net worth of $3 billion. What a shame! That is wrong guys. Absolutely wrong. I have got a copy of a cheque signed by Semhal Meles Zenawi, the daughter of Meles Zenawi himself, depositing in one of the New York banks $5 billion. I have got and I will give you the copy. Don’t ask me how it came into our possession but that is a fact.

Thursday, 25 July 2013

በቃኽኝ


መሠረት አባተ ኖርዌይ ጁላይ 2013

ለሥልጣኑ መሰንበት እንቅልፍ የለሹ የኢህአዴግ መንግሥት የመረጠው ሕዝብ ትዝ የሚለው ¨ሃገር-አቀፍ የምርጫ¨ ጊዜ ሲደርስ ብቻ ነው። ይህንኑ የኢህአዴግ ባህርይ ባለፉት የተለያዩ ሃገራዊ ምርጫዎች መዳረሻ ጊዜዎች ላይ ተፍ-ተፍ የሚልባቸውን ሥልቶች ማስታወስ ብቻ በቂ ነው። በ1997 ዓ.ም የምርጫ ወቅት የዜጐች ቁርጠኛ ውሣኔና ቁጣ በምርጫው ውጤት ላይ ያደረሰውን አሉታዊ ሁኔታዎች ያስበረገገው ኢህአዴግ ከዛ ዘመን ጀምሮ ከተከሰተው ድብቅ ባህርያቱ አንዱ ፈሪነቱ ነው።

የህዝቡ ቁጣና ውሣኔ ውስጣዊ ድንጉጥነቱን ለአደባባይ ካበቃው በኋላ የኢህአዴግ የማስመል ትወና ረቀቅ ማለቱና ጭካኔው ማየሉ የባሰ ሆል፡፡ በከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ችግር እየተሰቃየ ያለውን ሕዝብ ቀልብ ለመሣብና የሕዝብ ድምፅ አይበገሬ ኃይል እንለው በተመሠከረበት በ1997 ምርጫ ባለድል ለመሆን የጋራ ቤቶች ተጠቃሚ ላደርጋችሁ ነው በሚለው ምልጃው በመሣብ የተመዘገበው ዜጋ በጉጉት ካለበት ችግር ለመላቀቅ በማሰብ ተመዝግቦ ቤቱንም ሣያገኝ ስምንት ዓመት ካለፍ በኃላ ወቅት ጠብቆ ከች የሚለው ኢህአዴግ አዲስ የመኖሪያ ቤት ምዝገባ ብሎ አወጀ ለነባሮቹ ቅድሚያ እሰጣለሁም አለ ችግር እንዲያምኑት ያስገደዳቸው ዜጐች የምዝገባ ካርዳቸውን ይዘው ነባር ተመዝጋቢ ነኝ ብለው ቢቀርቡም ከመረጃ ቋቱ ውስጥ ስምህ ስምሽ የለም ተብለው  በእነርሱ የምዝገባ ቁጥር የሌሎች የሥርዓቱ አፋሽ አጐንባሾች ስም ተተክቶ ሲያገኘው ዜግነቱን ልቶ በምሬት አቤቱታውን በግልም በህብረትም ቢያቀርብ ከፈለክ በአዲሱ ምዝገባ ተመዝገብ (ተመዝገቢ)  ከሚል የንቀት ምላሽ ባሻገር ጉዳዬ ብሎ የሚጥፈው ም አገኘም።

በአሁን ወቅት ፖለቲካው የበላይነቱን ጠብቆ ማቆየት ድርጅቱን በገንዘብ አቅም ለማፈርጠም በእራሱ ሥር ካሉ ግዙፍ የንግድ ተቋማቱ ዝርፊያ ተጨማሪ ለቤት ቁጠባ በሚል ሰበብ ዜጐች ከዕለት ጉርሣቸው እየነጠቁ በሚያስረክቡት ገንዘብ ነዶ ቋቱን በመሙላት ላይ ይገኛል። ‘ሌባ እናት ልጇን አታምንም እንዲሉ በሥሩ ካለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውጭ የዚህ ተግባር ተሣታፊ እንዳይሆኑ በሩን በመዝጋት የግል ባንኮችን ህልውና ከስጋት ውስጥ ከቶታል። በዚህም የእነርሱን ሃገራዊ የዕድገት ድርሻም በማቀጨጭ ላይ ይገኛል።

Tuesday, 23 July 2013

ሰበር ዜና፣ አዲስ አበባ ከተማ በግድግዳ ጽሁፎች (ግራፊቲ) ተሸፍና አደረች


July 23, 2013

ድምፃችን ይሰማ
ሰኞ ሐምሌ 15/2005
እሁድ ምሽት ለሰኞ አጥቢያ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቦታዎች የሙስሊሙን ህብረተሰብ ጥያቄዎች በሚያንጸባርቁ ጥቅሶች ተጽፎባቸው አደሩ፡፡ በከተማዋ የተለያዩ መንገዶች፣ የመንገድ አካፋዮች እና አጥሮች ላይ መንግስት ሕገ መንግሰቱን እንዲያከብርና በእምነት ጣልቃ መግባቱን እንዲያቆም የሚጠይቁ ጽሁፎች በትላልቅ ቁመት ለህዝብ በሚታይ መልኩ ተጽፈው የተገኙ ሲሆን ይህ በተጻፈባቸው ቦታዎችም ሰዎች ሁኔታውን በትኩረትና በግርምት ሲመለከቱ እንደነበር ታውቋል፡፡
Ethiopian Muslims protest, Addis Ababa1
በካዛንቺስ፣ በጦርሀይሎች በውንጌት አስኮ መንገድ እንዲሁም ገና በውል ባልታወቁ ቦታዎች ደምጻችን ይሰማ፣ ኮሚቴው ይፈታ፣ ሕገ መንግስቱ ይከበር፣ ጥያቄያችን ይመለስ፣ በእምነታችን ጣልቃ አትግቡብን የሚሉ ጽሁፎች ተጽፈው የታዩ ሲሆን በካባቢው የሚገኙ የወረዳ አስተዳደሮችም በተፈጠረው ነገር በመደናገጥ ጽሁፎቹን ለማጥፋት ጥረት እያደረጉ ይገኛል፡፡ የጎዳና እና የግድግዳ ጽሁፎች በአለም የታወቁ የመቃወሚያ ዘዴዎች በመሆናቸው ህብረተሰቡ መልእክቱን ለሚመለከተው አካል ለማድረስ የሚጠቀምባቸው ናቸው፡፡

ሰበር ዜና: ኢህአዴግ አንድነት ፓርቲን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ


July 23, 2013

በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኘው ኩታበር ወረዳ አንድነት ፓርቲ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. በደሴ ያካሄደውን ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በመቃወም ህዝቡ ሰላማዊ እንዲወጣ ኢህአዴግ እያስገደደ መሆኑን ምንጮቻችን በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡
የኩታበር ወረዳ ነዋሪ ሰልፍ እንዲወጣ የተደረገው ነገ ረቡዕ ሐምሌ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. ጠዋት መሆኑም ታውቋል፡፡ በተለይ ሰፊ የማስፈረሳሪያና የቅስቀሳ ስራ እየተካሄደ ያለው በወረዳው ቀበሌ 05፣06 እና 07 መሆኑንም ምንጮቻችን ጨምረው ገልፀዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ የኢህአዴግ ካድሬዎች ገበሬውን በግድ ከአቅሙ በላይ የዘር ማዳበሪያ ውሰዱ እያሉ ከፍተኛ ገንዘብ ከማስከፈላቸው በተጨማሪ ለአልማ(ለአማራ ልማት ማኀበር)፣ለአባይ፣ ለመሬት ግብር እየተባሉ ከፍተኛ ዋጋ በመጠየቃቸው እና ነዋሪዎቹ አቅማቸው እንደማይፈቅድ ሲናገሩ ወደ እስር ቤት እየተወሰዱ በመሆኑ ቤት ንብረታቸውን ጥለው ከአካባቢው እየተሰደዱ እንደሆነም ተጠቁሟል፡፡ ማዳበሪያና ዘር አንወስድም ያሉ ገበሬዎችንም መሬታችሁ ይነጠቃል በሚል የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ደምሴን ጨምሮ የወረዳው ሹማምንት እያስገደዱ እንደሆነ ነዋሪዎቹ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡
ስለጉዳዩ የዝግጅቱ ክፍሉ የወረዳውን አስተዳደር አቶ ደምሴን እና የወረዳውን ግብርና ጽህፈት ቤትና የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችን ለማናገር ጥረት ቢደረግም አልተሳካም፡፡
ምንጭ፣ ፍኖተ ነጻነት
Millions of voices for freedom - UDJ

Worldwide Rally on July 26 Aims to Preserve Ethiopian Muslims’ Constitutional Rights


The Ethiopian government is treading in narrow and treacherous waters replete with religious identities. It is breaching international covenants with regard to freedom of religion by engaging in the religious persecution of the Muslims who are half of its citizens. Its egregious acts are: 1) importing from Lebanon an alien ideology (Al-Ahbash) that is cloaked in faith but is incompatible with the prevailing peaceful Muslim belief system; 2) imposing forcibly this sect’s ideology on 
Worldwide Rally on July 26
Ethiopian Muslims; 3) instituting an illegal indoctrination policy across the landscape using the Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council (EIASC) as its instrument and; 4) implementing extra-judicial rulings on those resisting the application of these draconian rules. These unprecedented actions are in violation of its contract with the UN and the Ethiopian constitution. Although the Ahbash followers have the right to co-exist with other believers in Ethiopia, the government with financing from Lebanon should not impose their belief system on others. This is an anathema to religious freedom. Therefore, the government’s unparalleled grand design to replace and perhaps eradicate the Ethiopian Muslims’ millennium-old faith will not be tolerated.

Freedom of religion is a God-given right and a fundamental pillar of human liberty. This truth was also enshrined in the United Nations’ Universal Declaration of Human Rights to which Ethiopia is signatory. Part of the UN’s preamble states:

“I am Ethiopian first” Abebe Gellaw

July 23, 2013

by Abebe Gellaw
Abebe Gellaw Ethiopian Journalist and activist
Abebe Gellaw
It has come to my attention that my brief Facebook comment regarding a few controversial statements made by Jawar Mohammed has been posted on ECADF’s website as an article. I had no intention of writing a series piece on the issue. Quite obviously, there is a big difference between a well-thought out lengthy commentary and a brief message in a particular context.
My intention was just to appeal for calm and harmony, a necessary effort lacking in our political discourse. Often times, a message without its context is open to misinterpretation and misunderstanding. So there seems to be a need to clarify.
Politics, as far as I understand, is a mechanism of managing conflict of interests. It is a means of building consensus through dialogue and compromise. Since the early 1960s, the major political conflict in Ethiopia has been between ethno-nationalists and nationalists. The forces on both ends of the political spectrum have not still found a middle ground that can bring them towards consensus and compromise.

Monday, 22 July 2013

Deconstructing Construction Corruption in Ethiopia


July 21, 2013
In my fifth commentary on corruption in Ethiopia this year, I focus on the construction sector. The other commentaries are available at my blogsite.
The cancer of corruption in the construction sector the World Bank (WB) documented in its “Diagnosing Corruption in Ethiopia” is just as malignant and metastatic as in the land, education and telecommunications sectors. According to the WB report:
In the construction sector, Ethiopia exhibits most of the classic warning signs of corruption risk, including instances of poor-quality construction, inflated unit output costs, and delays in implementation. In turn, these factors appear in some cases to be driven by unequal or unclear contractual relationships, poor enforcement of professional standards, high multipliers between public sector and private sector salaries, wide-ranging discretionary powers exercised by government, a lack of transparency, and a widespread perception of hidden barriers to market entry.
Ethiopia’s “construction sector” falls into four categories: roads, water supply and irrigation, power, and other public works including construction of universities, schools, hospitals and markets. Annual spending on roads alone is estimated to be US$1.2 billion. The “government” totally dominates the construction sector. “Ethiopia is unusual compared with most other African countries, which have already fully privatized the design and construction of public works.”

Saturday, 20 July 2013

ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው

July 20, 2013


ከነብዩ ሲራክ፣ ሳዑዲ አረብያ
በማለዳው ከእንቅልፍ ስነቃ ለዛሬው ለማለዳ ወግ ቅኝቴን ሁለት ሰሞነኛ ትኩስ ወጎች ከፊ ለፊቴ ገጭ ብለው ጠበቁኝ! አንዱ ሰሞነኛ ወግ ስልጣኔ ዘመነኛ የመገናኛ ዘዴዎችን ማግኘት የታደለው የሃገሬ ሰው አይኑን አፍጦ በማህበራዊ ገጾች እና በተለያዩ የኢንተር ኔት ድህረ ገጽ ስር ባሉ የመረጃ መረቦች ሲከታትለው የሰነበተው የጁሃር መሃመድ ሃይማኖትና ዘርን ቀላቅሎ የተናገረበት አሳፋሪ፣ አሳዛኝ እና አነታራኪ ንግግር ነው። ሁለተኛው ሳውዲ ነዋሪውን የሃገሬ ሰው ግራ ያስደነገጠ ያስደሰተው ሲሆን ጉዳዩም የሳውዲ መንግስት የቤት ሰራተኞች ከኢትዮጵያ እንዳይመጡ ጊዜያዊ እገዳ የጣለበት ጉዳይ ነው! ሁለቱንም ሰሞነኛ ጉዳዮች መነጋገሪያ ሆነው ሰንበተዋልና መረጥኳቸው! ያም ቢሆንም የማተኩረው ባንዱ ርዕስ ላይ ብቻ ይሆናል! እናም የዛሬ ወግ ትኩረቴን በአያሌው ስለሳበውና ሚዛንም ወደደፋብኝ የሳውዲ እገዳ ጉዳይ ላቅና…
የእገዳው ሰበብ …
Saudi Arabia, Nebyu Sirak
በያዝነው ወር ብቻ ሁለት ህጻናት በሳውዲ ዋና ከተማ ውስጥ በኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች የመገደላቸውን ዜና ተከትሎ የሳውዲ መንግስት ከኢትዮጵያ የቤት ሰራተኛ ማስመጣቱን የማስቆም ፍላጎት እንደለ ጭምጭምታ የሰማሁን ከሁለት ቀናት በፊት ቢሆንም የመታገዱን እርግጠኛነት የሰማሁት ግን ባሳለፍነው ሮበ አመሻሹ ላይ ነበር ። ይህንን ለማረጋገጥ ወደ ጅዳ ቆንስል ሃላፊ ደጋግሜ ብደውልም ሃላፊው ስልካቸውን አያነሰሱም ። ውሎ አደረና የደረሰኝ የጓሮው ሁነኛ ምንጭ እውነት ሆኖ ትናንት ሃሙስ ማለዳ እገዳው በይፋ ታወቀ! በተደበላለቀ ስሜት ተናጥኩ ፣ ሌላው ሁሉ ቢቀር የብዙውን ድሃ ወገን በልቶ የማደር ህልም እውን ማድግ የሚቻለበት መልካሙን እድል መጠቀም አለመቻላችን በቁጭት አደበነኝ። በሌላ ጎኑ በቤት ሰራተኞች ዙሪያ መንግስት ትኩረት ባለመስጠቱ በኮንተራት ሰራተኛ ስምህጋዊ የሳውዲ እና የኢትዮጵያ መንግስት ስምምነት አለመኖርን፣በዜጎች መብት ጥበቃ የተሟላ ስራ በመንግስታችን በኩል ያለመፈጸሙ ህጸጽ እና የምሰማው፣የማየው የወገን ስቃይና በደል አውጥቸ አውርጀ “በእገዳውን ቢያንስ እረፍት ይገኛል!” ስል የእፎይታ ደስታ ተሰማኝ!

መረጃ ለማቀበል ካለኝ ፍላጎት አንጻር በእገዳው አንድምታ ዙሪያ ገብ መረጃዎችን ለመሰባሰብ በጾምና በጸሎት ለፈጣሪው በሚገዛው ነዋሪ መካከል በተረጋጋግቸ መረጃ ስብሰባየን ገፋሁበት! ራስ ሰንጠቆ ከሚገባው ከጅዳ የበጋ ሙቀት ጋር የቀይ ባህር ወበቅ ከጭንቀትን የማይሸሸውን የስደተኛ ነፍስ ይፈትናል ።

Thursday, 18 July 2013

ኢህአዴግ በሩን እንዲከፍት የዓለም ባንክ አዘዘ

የማነቂያው ገመድ ከርሯል፤ “ትግሉ ይቀጥላል” ኦባንግ ሜቶ

world-bank
inspection panel and world bank


ኢህአዴግ ለሚገዛት ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው ዕርዳታ የሚሠጠው የዓለም ባንክ፤ ለዕርዳታና ልማት የሚልከው ገንዘብ ኢህአዴግ የሕዝቡን ሰብዓዊ መብት ለመጣስ ተጠቅሞበታል በሚል ሙሉ ምርመራ እንዲካሄድ አዘዘ፡፡ የባንኩ ውሳኔ ኢህአዴግን የማነቂያው ገመድ እንደሚያከረው ተገለጸ፡፡ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል በሰጡት መግለጫ “ይህ በጥናት ከምናካሂደው ትግል አንዱ ውጤት ነው፤ ገና ጅማሬ ነው፤ ጠንክረን እንሠራለን” አሉ፡፡
የዓለም ባንክ ለልማት ሥራዎች የሚሰጠው የእርዳታ ገንዘብ በኢትዮጵያ በተለይም በጋምቤላ ክልል የሚኖሩትን ዜጎች ሰብዓዊ መብት በመጣስ ላይ ውሏል በሚል ከዚህ በፊት ክስ ቀርቦበት እንደነበር ይታወሳል፡፡ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ጉዳዩን ከ9 ወራት በፊት በዘገበበት ወቅት ተጠቂዎቹ ዜጎች ያቀረቡትን ማስረጃና የኢንስፔክተር ቡድኑ የሚያደርገውን ምርመራ በዝርዝር ሰፍሮ ነበር፡፡ በወቅቱ ምርመራውን ያደረገው የመርማሪ ቡድን (ኢንስፔክሽን ፓናል) በአካባቢው የሚገኙትን ተጠቂዎች ካነጋገረ በኋላ ለባንኩ የሥራ አመራር ቦርድ በሰጠው ሪፖርት በዕርግጥ የዕርዳታው ገንዘብ በሰብዓዊ መብት ረገጣ ላይ መዋሉን ይፋ አድርጓል፡፡
ይህ የኢንስፔክተር ቡድን ከፍተኛ ሥልጣን ያለው መ/ቤት ሲሆን የዓለም ባንክ ለአገራት የሚሰጠውን ገንዘብ በትክክለኛ ቦታ ላይ አለመዋሉን በመጥቀስ ክስ የሚያቀርቡ ወገኖችን ጉዳይ በመከታተልና ቦታው ድረስ የራሱን ምርመራ በማካሄድ ውጤቱ ተግባራዊ እንዲሆን የባንኩን እጅ የማስጠምዘዝ ዓቅም ያለው እንደሆነ ከዚህ በፊት ያካሄዳቸው የምርመራ ውጤቶች ይጠቁማሉ፡፡

የተስፋዬ ተካልኝ መከራና የማይሞተው የነፃነት ሕልሙ

July 18, 2013


ዳኛቸው ቢያድግልኝ
ሀዘኑ በተስፋ እንዲተካለት ከልብ የምመኝለት የወያኔ ቅጥረኞች ቁምስቅሉን ያሳዩትን ወጣት ቃለ ምልልስ ኢሳት ላይ እንድመለከት ስጋበዝ ስሜቴን ሰቅዞ የሚይዝ በእጅጉ የሚያስቆጣኝ ጉዳይ እንደነበር አልገመትኩም። ምክንያቱም መከራ ለምደናል፣ ሀዘን ከቤታችን ወጥቶ አያውቅም። ነውጠኞች፣ ባለጌዎች፣ ጎጠኞችና ክብረጠሎች ከእንስሳ ያነሰ ሆዳም ደመነብስ ይዘው ሀገር ማፍረሱን ከያዙ ስለቆዩ ምንም አዲስ ነገር የለም በማለቴ ነበር። ተሳስቻለሁ ተሥፋዬ ከሀዘን ይልቅ ብርታትን፣ ከውድቀትም በላይ መነሳትን ሲናገር ሞትን ፊት ለፊት እየተመለከተ መሆኑ በወጣቱ ትውልድ እጅግ እንድኮራ አድርጎኛል። በዚህ አጋጣሚ የሽንፈት ድባብ በማሸነፍ ተሥፋ እንዲተካልን የምንሻ ሁሉ የዚህን ወጣት ጤና በመታደግ የኛኑ የውስጣችንን የልብ ስብራት ልናክመው ይገባናል። በኢሳት ላይ እንደተጠቀሰው temetoesat@gmail.com ብትጽፉ ወይም በ +447424582713 ሥልክ ብትደውሉና መርዳት ብትችሉ በሰጣችሁት ልክ ከፈጣሪያችሁ ትቀበሉ ዘንድ እምነቴ ነው። ይህንን ቃለ ምልልስ ያልተመለከታችሁ ኢሳትን በዚህ አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ
Human Rights abuse in Ethiopia
ተሥፋዬ አርባ ጉጉ ላይ በተነሳው ግጭት አባቱን ያጣና በገዛ አገራቸው ስደተኛ መሆን ተገደው ናዝሬት ውስጥ በጠላ ንግድ በሚተዳደሩ እናት ያደገ ወጣት ነው። የስርዐት ክፋትን ከልጅነቱ እያየ አባትን ያህል ነገር በሞት ተለይተውበት ያደገ ወጣት መሆኑን ከውውይይቱ ለመረዳት ይቻላል። በዚህ አስቸጋሪ ሕይወት ውስጥ ራሱን ማስተማር ችሎ ለሀገሩም ለቤተሰቡም አጋር ለመሆን የበቃ ወጣት ነው ። እንደወጣትነቱና እንደ ኢትዮጵያዊነቱ በነበረው የፖለቲካ አጋጣሚ ከቅንጅት ጎን ቆሞ ነበር። ይህ ግን በጠላትነት አስፈርጆት ቂመኞቹና ዘረኞቹ የትግራይ ተገንጣይ ወንበዴዎች ከመኖርያ ቤቱ ወስደው ለ23 ወራት ገረፉት፣ አሰቃዩት፣ በኤሌክትሪክ ጠበሱት ከሞቀ ውሀ ወደ ቀዝቃዛው እያመላለሱ አካሉን ሰባበሩት። ለኢትዮጵያዊው ወጣት ሀገሩን የገሀንም መናገሻ ከተማ አስመሰሉበት። ይህ ወጣት ዛሬ ሽንቱን አይቆጣጠርም፣ ለነገ ቤተሰብ መስርቶ ልጅ ወልዶ የመኖር ህልም የለውም። ስራው መመለስ አይችልም፣ የነበረው ንብረቱ በሙሉ ጠፍቷል ወይም ተዘርፏል። በቃ ያበቃለት ሰው ነው ብለው ሜዳ ጥለውታል። ቃል ቢተነፍስ እሱ ብቻ አይደለም ዘመዶቹ ሁሉ እንደሚያልቁ ተነግሮታል። ስለዚህ ቆሽሾ ሰው ተጠይፎት ዝንብ ወርሮት ሞቱን እንዲጠብቅ ተፈርዶበታል።

U.S., U.K. Ignore Ethiopian Rights Abuses, Advocacy Group Says


July 18, 2013
by William Davison

The U.K. and U.S. have ignored first-hand accounts of human rights violations in southern Ethiopia where the government is forcibly relocating people for commercial-scale sugar plantations, the Oakland Institute said.
Indian campanies land grab
The Western governments are “willful accomplices and supporters of a development strategy that will have irreversible devastating impacts on the environment and natural resources and will destroy the livelihoods of hundreds of thousands of indigenous people,” the California-based research and advocacy group said yesterday in a report.
The U.K.’s Department for International Development denied it was funding resettlement programs, while the U.S. Agency for International Development office in Ethiopia didn’t respond to questions e-mailed on July 16. Ethiopia’s government described allegations in the institute’s report as “pure rubbish.”

Wednesday, 17 July 2013

Murdering a Sheik in bid to incriminate peaceful Muslim Protestors?

July 17, 2013

by Nasrudin Osman
“We have No Reason to Kill; but a Cause to Die for.”
Ahmedin Jebel
The Ethiopian government’s intelligence services have resorted to the most cruel and bizarre tactic in a desperate bid to incriminate Muslims in Dessie town who have been holding more than a year of peaceful protests, part of a nationwide protests against government interference in religious affairs.
Murdering a Sheik in bid to incriminate peaceful Muslim Protestors
According to reports, Sheikh Nuru has become the first victim of the government’s desperate and devilish attempt to demonize the consistently peaceful movement of the country’s Muslims demanding the full respect of constitutionally guaranteed religious freedom and government non-interference in religious affairs.
Muslims across Ethiopia have been peacefully protesting against the government’s bold attempt to impose a Lebanese-born sect called al-Ahbash for nearly two years now.
Sheikh Nuru, reportedly a follower of the al-Ahbash sect, has been defending the government’s infamous policy of imposing the new sect. He was often presented on the national TV speaking against the legitimate demands of the country’s Muslims and denouncing the ongoing peaceful protests.

Fingerprints of International Aid on Forced Relocation, Repression, and Human Rights Abuse in Ethiopia

July 17, 2013

Press Release
Ignoring Abuse in Ethiopia: DFID and USAID in the Lower Omo Valley
OAKLAND, CA — Two new reports from the Oakland Institute, Development Aid to Ethiopia: Overlooking Violence, Marginalization, and Political Repression and Ignoring Abuse in Ethiopia: DFID and USAID in the Lower Omo Valley, show how Western development assistance is supporting forced evictions and massive violations of human rights in Ethiopia.
The Ethiopian government’s controversial “villagization” resettlement program to clear vast areas for large-scale land investments is funded largely by international development organizations. The first report, Development Aid to Ethiopia, establishes direct links between development aid–an average $3.5 billion a year, equivalent to 50 to 60% of Ethiopia’s national budget–and industrial projects that violate the human rights of people in the way of their implementation.
The report also shows how indirect support in the form of funding for infrastructure, such as dams for irrigation and electricity for planned plantations, plays a role in repressing local communities by making the projects viable.