1434ኛው የእድ አል ፈጥር በዓለ ዛሬ በሙሥሊም ሀገራት ተከበረ። ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ የሙሥሊሙ ህብረተሰብ አባላት በአዲስ አበባ ስቴድየም የተካሄደውን የበዓሉን አከባበር ሥነ ሥርዓት ወደዚያ በመሄድ እና በዙርያው በመገኘት ተከታትለውታል።
በዚሁ ወቅትም ብዙዎች ከስቴድየም ውጭ ተቃውሞአቸውን በከፍተኛ ድምፅ ያሰሙ እንደነበር እና በሌሎች አካባቢዎችም ከበዓሉ በኋላ በምዕመናኑ እና በፀጥታ አሰከባሪዎች መካከል ከፍተኛ ግጭት እንደታየ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ አመልክቶዋል።
ሌላው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረእግዚአብሄር በስቴድየም በኩል አድርጎ መርካቶ ወደሚገኘው አንዋር መስጊድ እና ፒያሳ ወደላው የቤኒን መስጊድ በመሄድ ስለ በዓሉ አከባበር እና ተቃውሞ ስለመኖር አለመኖሩ ለማየት ሞክሮ ነበር። በነዚህ ስፍራዎች ስላየው ሸዋዬ ለገሰ በስልክ ጠይቃው ነበር።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ
No comments:
Post a Comment