Saturday, 6 April 2013
የአቶ መለስ ፋውንዴሽን ነገ ይፋ ይሆናል
ኢሳት ዜና:-በነገው ዕለት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ የሚካሄደው የመለስ ፋውንዴሽን መስራች ጉባዔ ላይ 13 አባላት ያሉትየቦርድ አባላት እንደሚመረጡና ፋውንዴሽኑ የመለስ ሁለት ልቦለድ መጽሐፍትን ጨምሮ ሌሎችንም ፖለቲካዊ ጹሑፎችእንደሚያሳትም ተጠቆመ፡፡
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment