ተማሪዎቹ እንደሚሉት ከዚሕ ቀደም ያቀረቡት አቤቱታ እንደሚጣራ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ሐላፊዎች ነግረዋቸዉ ወደ ትምሕርት በገቡ በሁለተኛዉ ሳምንት ትናንት ከግቢ እንዲወጡ በማስታወቂያ ታዘዋል
አዲስ አበባ የሚገኘዉ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሎጅ ተማሪዎች ግቢዉን ለቀዉ እንዲወጡ የኮሎጂ አስተዳደር አዘዘ።ተማሪዎቹ አስተዳደራዊና አካዳሚያዊ በደል ይፈፀምብናል በማለት ከዚሕ ቀደም የትምሕርት ማቆም አድማ መትተዉ ነበር።ተማሪዎቹ እንደሚሉት ከዚሕ ቀደም ያቀረቡት አቤቱታ እንደሚጣራ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ሐላፊዎች ነግረዋቸዉ ወደ ትምሕርት በገቡ በሁለተኛዉ ሳምንት ትናንት ከግቢ እንዲወጡ በማስታወቂያ ታዘዋል።ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ
No comments:
Post a Comment