ሰላም
አለም አቀፍ የኢትዬዽያ ሰቶች ድርጅት መድረክ (IEWOF) ቅዳሜ ሚያዝያ 5, 2005(April
13,2013)
ወቅታዊ በሆኑ የሀገራችን ጉዳዬች ላይ ኢንዲያወያዩን ሁለት የክብር እንግዶች ጋብዟል 1) እሕት ነጂማ በኢትዬዽያ
የእስልምና እምነት ተከታዬች ወገኖቻችን እንቅስቃሴ ከየት ወዴት እና የሰብአዊ መብት ረገጣ ዙርያ ሲሆን 2)
አቶ ሰይፉ ጉዴታ የኢሕአፓ አገር አድን ዘመቻ ግብረሃይል ባወጣዉ አገር አድን ዘመቻ መግለጫ ዙርያ ይሆናል::
>> ሰአት(Time)10:00 AM
Estern 16:00 CET,,,,,,,ለሁላችሁም በአክብሮት ጥሪ
እናቀርባለን!!እናመሰግናለን
April 13,2013 IEWO forum cordially invited Ehit
Negima to discuss the
ongoing civil and religious rights struggle
andimmediately followed by
Ato Seifu Gudeta to discuss EPRP's recentPATRIOTIC
CALL-AGER ADIN
TIREE. TIME:10:00 AM EASTERN 15:00
EUT>>>PLEASE JOIN US
Marta hibistu
No comments:
Post a Comment